ራዕያችን

የታላቅ እውነት

ራዕይ

አለም አቀፋዊቷ ቤ/ክ መፅሐፍ ቅዱስን በሙላቱ እንድትረዳ እና ዛሬ የእግዚአብሔር መልዕክት ለእኛ ምን እንደሆነ እንድታውቅ በላቀ እና አዲስ በሆነ መንገድ የመፅሐፍ ቅዱስ አስተምህሮን ማስታጠቅ። 

የታላቅ እውነት

ተልዕኮ

በአለም ላይ ላሉ 10 ሚሊዮን ለሚሆኑ ወንጌላውያን መሪዎች እና ወደ 660 ሚሊዮን ለሚሆኑ የወንጌል አማኝ ክርስትያኖች ከፍተኛ ጥራት ባላቸው የሚዲያ አማራጮች መፅሐፍ ቅዱስን ማስተማር።  

የታላቅ እውነት

ግቦች

እየጨመሩ እና እየሰፉ የሚሄዱ፣ መፅሐፍ ቅዱስን መሰረት ያደረጉ ትምህርቶችን በማዘጋጀት በአለም ሁሉ ለሚገኙ መሪዎች እና አማኞች በተለይም እድሉን ለማያገኙ ማህበረሰቦች ማዳረስ። 

ይመዝገቡ

ሙሉ ስም
Consent
I give permission for Great Truths to store my email address for the purposes of sending me regular updates. I understand that I can unsubscribe at any time using the link in any email.