Author: Biruk Getahun

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በውስጡ የያዘው የሰው ልጆች ከሞቱ በኃላ የሚኖራቸውን ህይወት ወይም ስለሚያገኙትን መልካም ነገር ብቻ ሳይሆን በወንጌሉ ካላመኑበት ስለሚከተላቸው ቅጣትም ጭምር ከባባድ ማስጠንቀቂያዎችን ጭምር ነው፡፡ እኛ የክርስቶስ ተከታዮች ግን ከዚህ ክፉ ቅጣትና የዘላለም ፍርድ እንድናመልጥበት እግዚአብሄ ያዘጋጀልን ትልቅና አስገራሚ መንገድ አለን፡፡ ይህም መንገድ መልካም ዜና ወይም መልካም አዋጅ ተብሎ የሚታወቀው ወንጌል ነው፡፡

የክርስቶስ ትንሣኤ እያንዳድኑን የዐዲስ ኪድና ትምህርቶች የመሸፈን ባሕርይና ፋይዳ ያለው ነው። የክርስቶስ ትንሣኤ የሚሰጣቸውን ጥቅሞች በተለያዩ መንገዶች መግለጽ ይቻላል።
የክርስቶስ ኢየሱስ ትንሣኤ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ የነበረው ሕይወቱና አገልግሎቱ ማብቂያ ያገኘበት ክሥተት ስለመሆኑ ከወንጌላት ዘገባ መረዳት እንችላለን። በአጠቃላይ መልኩ ሲታይ የዚህ እውነት ታሪካዊ ዳራውና ቀጥተኛ ዐውዱ የሰው ልጆች ሁሉ ሞት ሲሆን፣ በተለየ መልኩ ደግሞ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ነው።

ይመዝገቡ

ሙሉ ስም
Consent
I give permission for Great Truths to store my email address for the purposes of sending me regular updates. I understand that I can unsubscribe at any time using the link in any email.