Amharic

መፅሐፍ ቅዱስን ተደራሽ በሆነ መንገድ ማስተማር!

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ለንባብ

ያንብቡ ይማሩ

መፅሐፍቶችን ለማግኘት

ዝቅ ብለው የቀረቡትን የመፅሐፍት አማራጮች ይመልከቱ

መፅሐፍትን በድምፅ

የድምፅ አማራጮችን ይጠቀሙ

በድምፅ ለማዳመጥ

መፅሐፍ መርጠው የድምፅ ማጫወቻውን ይጫኑ።

ፖድ ካስት

በየሳምንቱ የሚቀርቡ ትምህርቶችን ይከታተሉ።

የሳምንቱን ፖድካስት ለማግኘት

እዚህ ይጫኑ

ወደ አማርኛ የተተረጎሙ መፅሐፍት

ኃጢአት እና ሞት

የኃጢአት ችግር መፍትሄው ምን ይሆን? መጽሃፍ ቅዱሳችን ስለ ኃጢአት የሚያስተምረውን እውነት በሚገባ መረዳት ስለ ድነታችንና ስለ ጽድቃችንም በሚገባ መረዳት የምንጀምርበት ቅጽበት ነው ማለት ይቻላል፡፡ ምክኒያቱም የመጽሃፍ ቅዱስ ዋናው መልእክቱና ቀዳሚው ዓላማ የኃጢአትን ምንነትና የሚያመጣውን ጉዳት ግልጽ አድርጎ ማስጨበጥ ነውና፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

መላእክት

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በውስጡ የያዘው የሰው ልጆች ከሞቱ በኃላ የሚኖራቸውን ህይወት ወይም ስለሚያገኙትን መልካም ነገር ብቻ ሳይሆን በወንጌሉ ካላመኑበት ስለሚከተላቸው ቅጣትም ጭምር ከባባድ ማስጠንቀቂያዎችን ጭምር ነው፡፡ እኛ የክርስቶስ ተከታዮች ግን ከዚህ ክፉ ቅጣትና የዘላለም ፍርድ እንድናመልጥበት እግዚአብሄ ያዘጋጀልን ትልቅና አስገራሚ መንገድ አለን፡፡ ይህም መንገድ መልካም ዜና ወይም መልካም አዋጅ ተብሎ የሚታወቀው ወንጌል ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል

ሳምንታዊ ፖድካስት

ዜና & ፀሎት

ይመዝገቡ

ሙሉ ስም
Consent
I give permission for Great Truths to store my email address for the purposes of sending me regular updates. I understand that I can unsubscribe at any time using the link in any email.